"የአዲስ አበባ ማዘጋጃ የተሰራው በ3 ሚሊዮን ብር ወጪ ነው" የመቶ ዓመቱን ጠጅ አገኘነው //በቱሪስቶች ዓይን// በአዲስ አበባ ሙዚየም /በቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 20

  • @hiwotadisutube5950
    @hiwotadisutube5950 Год назад +1

    Wow Amazing 😍🤩

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 Год назад +1

    ሀገራችን ወደሆላ ነዉ የምትሂደዉ

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 11 месяцев назад

      ወደሃላ የሄደ ስው ኑሮው ያልተሳካለት ስው ነገር ሁሉ ወደሃላ የሄደ ይመስለዋል:: ምክኒያቱም ወደሃላ የሄደ ስው ወደፊት ሲኬድ አይገባውም:: አገራችን በዘመናት መካከል መጋዟን አላቆመችም አታቆምም:: ኢትዮጵያ ወደ ከፍታዋ እየሄደች የሁሉ አገር አይን በሷላይ ጥለዋል:: ገና ኢትዮጵያ የአፍሪካ ፓወር ሀውስ ናት!! ኢትዮጵያ ትልቅ ናት እይታሽን !!አስተካክይ

  • @yeromyerom
    @yeromyerom Год назад +2

    ደስይላል ባለውለታ ነበሩ ዛሬ የስድብናዳ ይወርድባቸዋል እናመሰግናለን ሀገራችንን ጠብቃችሁ ለዛሬ ያደረሳችሁልን አባቶቻችን

  • @mohammedal9657
    @mohammedal9657 11 месяцев назад

    ጉብኝት በመቅድ የሚያምረው❤❤😂

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Год назад

    በጣም ደሰ ይላል እኔ ግን የገረመኝ ሳሙናው አረፋው ሞላጫው የበሻሻው ሞጭላፋ ይህን ሁሉ ታሪክ አቀምጦ እንደገና ዓናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ እያለ ሲበጠረቅ በዙሪያው ተቀምውጠው የሚሰሙት አጨብጫቢዎች አይገርሙም።

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 11 месяцев назад

      መሀይም! መሪህን እንዳዋረድክ እግዚአብሔር ያዋርድህ! መስሎሀል መሪህላይ አፍህን ከፍተህ ከፍርድ የምታመልጥ!ዶክተር አብይ አገራችንን ያሳመረ ኢትዮጵያን ከፍ ለማድረግ ቀን ከሌሊት የሚተጋ መልካም መሪ ነው:: ጥላቻ የአይምሮ በሽታ ብቻ ሳይሆን የደም ካንስር ያመጣል:: እግዚአብሔር በቀባው ላይ ክፉ መናገር ያስቀጣል::መፀሀፍ ቅዱስ የምታነብ ከሆነ ሮሜ 13ትን አንብብ ከዛ ቅጣትህን ታገኛለህ!!

  • @habeshamereja9267
    @habeshamereja9267 Год назад

    yamhal ende lemn setyewan atasoratim ante yefelekewn ecko aydelem emenayew denkoro dedeb

  • @berhanumitiku8929
    @berhanumitiku8929 11 месяцев назад

    አስጎብኚዋን አላሰራ አላችኋት። ቀዥቃዣና ጥላቢስ ጋዜጠኞች (ከሆናችሁ ማለት ነው) ናችሁ።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Год назад

    ወይ ቀይ ሽንኩርት

  • @habeshamereja9267
    @habeshamereja9267 Год назад

    ye tourist meshib medegeg aycahlim dedeb yidegefewal bizu yikerhal enchich mehayim

  • @Hagos6
    @Hagos6 Год назад +1

    EBS TV ዛሬ በዚህ ፕሮግራም ወርዶ የታየበት ነው ሲጀመር የምታስጎበኝዋን ባልጠራችሁ ከጠራችሁ ልጅቱን ማክበር ይገባል እሱን ማዳመጥ ሲገባችሁ የራሳችሁን ፎገራ ጀመራችሁ በጣም አሳፋሪ ናችሁ ይቅርታ መጠየቅ አለባችሁ

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 Год назад

    አብሪሽ አስጎብኝም እናንተም ፈዛችኋል ለተመልካች አልመሰጣችሁም ።

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z Год назад +2

    አይ ጋዜጤኞች ጉብኝት ነው ወይስ ሩጫ 😂😂😂 😂😂😂😂 ተረጋጉ አስጎብኛዋ ታስጎብኛችሁ እንጂ😂😂😂😂😂😂

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Год назад

    አእነ አብርሸ ግን እናንተ ነው ለማየት የገባችሁት ወይሰ ሁሌም ለሚከታተላችሁ ታዳሚ ወገናችሁ ነው?በጣም እንደአሰተማሪ አርምላቸው ብባል 40% ነው የምሰጣችሁ።

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 Год назад +1

    @habeshamereja የምትባል ሰው ኮመንቱ በሙሉ ያንተ ነው:: የግል ጸብ ከአብርሃም ጋር ያለብህ ይመስላል:: ምንም እንኳን በዚህ ፕሮግራም ላይ የሚያስተቸው ነገር ቢኖርም የዚህን ያክል የግል ጥላቻ ማሳየት ተገቢ አይደም:: ቅናት ያስመስላል::

  • @habeshamereja9267
    @habeshamereja9267 Год назад

    seytan yanagrigk abo afken zegteh engobghbet

  • @habeshamereja9267
    @habeshamereja9267 Год назад

    ehe sewye yamewal meselegh mnm endefelk nw negerochin mareg emetfelgew setyewa tasayen enji ante eyemeretik nw ende eswa emetawereaw yehonk ፂም ያለዉ ሄፃን